bokomslag አሸለሞ የመቶ አመት ጥያቄ ያልተከፈለ ዕዳ
Samhälle & debatt

አሸለሞ የመቶ አመት ጥያቄ ያልተከፈለ ዕዳ

ዶ አመሎ ሀማጦ ር በሪሶ

Pocket

849:-

Funktionen begränsas av dina webbläsarinställningar (t.ex. privat läge).

Uppskattad leveranstid 7-11 arbetsdagar

Fri frakt för medlemmar vid köp för minst 249:-

  • 436 sidor
  • 2023
በደል ጥላቻን ይወልዳል፣ ጥላቻ ሲወለድ ደግሞ እልልታ ሳይሆን ኡኡታ፣ ሳቅ ሳይሆን ለቅሶ፣ መረጋጋት ሳይሆን መንቀጥቀጥ፣ ልማት ሳይሆን ጥፋት፣ ልደት ሳይሆን ኅልፈት ምድሪን ይረከባል። ምድር ብቻ ሳይሆን ሰማይ የጥላቻ ጉም ሸፍኖት ኑሮም አሸለሞ ይሆናል። ያኔ ሁሉም ነገር ገደል ሁሉም ነገር አሸለሞ ይሆናል። እንዲህ ሲሆን ተጠቃሚ የለም ጊዜ የመጣበት የዛሬ ተባራሪም፣ ዕድለኛ የዛሬ አባራሪም ሁላችንም ባለመቻቻልና የእርስ በርስ ጥላቻ ምድራዊ ጉዞ አዳልጦን እንወድቅና በተከፈተው ጉድጓድ ውስጥ ገብተን ሁላችንም ከአሸለሞ ሳንወጣ እንቀራለን። ማወቅ ያለብን አንድ ነገር ግን አለ፣ እሱም ውድቀትም ወረፋ አለው፣ አወዳደቅም ተራ አለው። ስለዚህ የመውደቅ ተራችን ደርሶ እንዳንጎዳ ተራችን ሆኖ ስንጥል ሰውን አንጉዳ።

  • Författare: ዶ አመሎ ሀማጦ, ር በሪሶ
  • Format: Pocket/Paperback
  • ISBN: 9786206795056
  • Språk: Engelska
  • Antal sidor: 436
  • Utgivningsdatum: 2023-12-18
  • Förlag: Globeedit